Varieties of Potato

The potato, we are told, is the best package of nutrition in the world, being rich in calories, minerals, vitamins and protein and virtually free of fat. It has no known allergens and is gluten free. Potatoes supply every vital nutrient except calcium, vitamin A and vitamin D. The crop can be grown across a diverse range of soil types and climatic conditions and has the ability to provide more nutritious food faster on less land than any other food crop, and in almost any habitat.

VARIETY NAME የዝርያው ስምSPECIAL ATTRIBUTESልዩ ባህሪያት
Belete (CIP-393371.58)
በለጠ
• Belete is a widely-cultivated improved variety in the Ethiopian highlands. It matures early
and has a high yield (up to 47.2 t/ha).
• Resistant to late blight and potato virus X, susceptible to potato leaf roll virus, Potato Virus Y,
and bacterial wilt.
• Dry matter content: High (25.4-25.55%).
• Suitable for stews but also good for processing into chips (crisps) and french fries.
የበለጠ ዝርያ በኢትዮጵያ ደጋማ ቦታዎች በስፋት ከሚመረቱ የተሻሻሉ ዝርያዎች አንዱ ነው።
ዝርያው ቀደሞ የመድረስ ባህሪ ሲኖረው ምርታማነቱም እስከ 47.2 ቶን በሄክታር ይደርሳል፡፡
• በለጠ ዋግ እና ቫይረስ ኤክስ (X) የተባለ የድንች ቫይረስን የሚቋቋም ቢሆንም የድንች ቅጠል
ጠቅል ቫይረስ፣ የቫይረስ ዋይ (Y) እና የድንች አጠውልግ በሽታዎች ያጠቁታል።
• ኮረቱ ውስጥ የሚገኘው ደረቅ የድንች ምርት መጠን ከፍተኛ ነው (25.4-25.55%)
• ለወጥ ዝግጅት በጣም ጥሩ ዝርያ ሲሆን ለችፕስ እና ባለ እጣት የድንች ጥብስ ለማዘጋጀትም
ይጠቅማል።
Burka (CIP-391058.175)
ቡርቃ
• Burka is widely adaptive: it can grow in areas between 1,500 and 2,800 meters above sea level.
• Medium-length maturity and yields 20-25 t/ha.
• Highly-preferred due to its high resistance to late blight and most potato virus
• Has high dry matter content (25.4-25.55%).
• Suitable for stews but can be processed into chips (crisps) and french fries
• ቡርቃ በበርካታ የስነምህዳር ቀጠናዎች ማለትም ከ1500 እስከ 2800 ሜትር ከፍታ ባላቸው ወይና
ደጋና ደጋማ አካባቢዎች ማምረት ይቻላል ።
• መካከለኛ የመድረሻ ጊዜ ያለው ሲሆን ምርታማነቱም ከ20-25 ቶን በሄክታር ነው።
• ዝርያው ከፍተኛ የሆነ የኮረት ምርት ይሰጣል።
• ቡርቃ ዋግን እና አብዛኞቹን የድንች ቫይረስ በሽታዎችን በመቋቋሙ ተመራጭ ያደርገዋል።
• ኮረቱ ውስጥ የሚገኘው ደረቅ የድንች ምርት መጠን ከፍተኛ ነው (25.4-25.55%)
• ለወጥ ዝግጅት በጣም ጥሩ ዝርያ ሲሆን ለችፕስ እና ባለ እጣት የድንች ጥብስ ለማዘጋጀትም
ይጠቅማል።
Dagim (CIP-396004.337)
ዳግም
• Recommended for highlands with altitude between 2,000 and 2,800 meters above sea level.
• Adapts well to irrigated production with medium-length maturity and yields of 33-49 t/ha.
• Resistance to late blight seems to have broken down in recent seasons.
• Medium dry matter content (22-24%).
• Good for boiled tubers and stews.
• Makes light-colored chips.
• ዳግም ከ2000 እስከ 2800 ሜትር ከባህር ወለል በላይ ባላቸው አካባቢዎች እንዲመረት ይመከራል።
• መካከለኛ የመድረሻ ጊዜ ያለው ሲሆን ምርታማነቱም ከ33 እስከ 49 ቶን በሄ/ር ነው።
• ዝርያው ቀደም ብሎ በከፍተኛ ደረጃ ዋግን ይቋቋም የነበረ ቢሆንም በአሁኑ ሰዓት ይህን ጥንካሬውን
በማጣቱ ምክንያት ከመኽር ይልቅ በመስኖ ቢመረት የተሻለ ምርት ይሰጣል።
• ኮረቱ ውስጥ የሚገኘው ደረቅ የድንች ምርት መጠን መካከለኛኛ ነው (22-24%)
• ለቅቅል እና ወጥ ዝግጅት ጥሩ ዝርያ ነው።
• ፈካ ያለ ቀለም ያለው ችፕስ ለማዘጋጀትም ያገለግላል።
Feyisa (CIP 395017.242)
ፈይሳ
• Released for its high iron and zinc content, unlike other former varieties.
• Recommended for cultivation in ecologies ranging from 1500 to 2800 meters above sea level.
• Medium-length maturity and yields up to 38.4 t/ha.
• Moderate resistance to late blight.
• Low dry matter content (18-20%).
• Consistently high levels of iron (17.29 mg/kg) and zinc (13.32 mg/kg)
• Produces moderately dark crisps and light-colored french fries.
• ዝርያው የተለቀቀው ከሌሎች ዝርያዎች በተለየ ከፍተኛ የሆነ የብረትና የዚንክ ይዘት ስላለው ነው።
• ፈይሳ ከ1500 እስከ 2800 ሜትር ከባህር ወለል በላይ ባላቸው ወይና ደጋና ደጋማ አካባቢዎች
እንዲመረት ይመከራል።
• መካከለኛ የመድረሻ ጊዜ ያለው ሲሆን ምርታማነቱም እስከ 38.4 ቶን በሄ/ር ነው።
• ዝርያው በተወሰነ መልኩ ዋግን የመቋቋም አቅም አለው።
• ኮረቱ ውስጥ የሚገኘው ደረቅ የድንች ምርት መጠን ዝቅተኛ ነው (18-20%)
• ፈይሳ ከ 17.29 ሚ.ግ/በኪ.ግ የብረትና 13.32 ሚ.ግ/በኪ.ግ የዚንክ ይዘት አለው።
• ጠቆር ያለ ችፕስ እና ፈካ ያለ ባለ እጣት የድንች ጥብስ ለማዘጋጀት ያገለግላል።
Gudene (CIP-386423.13)
ጉደኔ
One of the most popular and widely grown varieties in Ethiopia.
• Wide adaptation, can grow from 1600 to 2800 meters above sea level.
• Early-to-medium length maturity and high yields averaging 29.2 t/ha.
• Moderate resistance to late blight but susceptible to PLRV.
• Medium dry matter content (22.8-24.5%)
• Good as a table potato but can make quality chips and french frie
ጉደኔ በአብዛኛው የኢትዮዽያ ድንች አብቃይ ደጋማ አካባቢዎች በስፋት ከሚመረቱ የተሻሸሉ የድንች
ዝርያዎች አንዱ ነው።
• ከ1600 እስከ 2800 ሜትር ባላቸው ወይና ደጋና ደጋማ አካባቢዎች ይመረታል።
• መካከለኛ የመድረሻ ጊዜ ያለው ሲሆን ምርታማነቱም እስከ 29.2 ቶን በሄ/ር ነው ።
• ዝርያው ዋግን የመቋቋም አቅም ያለው ሲሆን PLRV በሚባልው የድንች ቫይረስ ይጠቃል።
• ኮረቱ ውስጥ የሚገኘው ደረቅ የድንች ምርት መጠን መካከለኛ ነው (22.8-24.5%)
• በዋናነት ለም

The potato is a member of the Solanaceae family, which includes tomatoes, aubergines and peppers. There are about 150 species in the wild, but only one, Solanum tuberosum, is grown outside the Andes. Within this species, however, there are thousands of different varieties. The International Potato Centre in Peru has preserved almost 5,000 varieties and new varieties are constantly in development.

Most Popular Potato Varieties